- Shorecrest High
- Financial Barriers? (District statement)
Financial Barriers
-
Financial barriers?
Need financial assistance?
-
The Shoreline School District is committed to providing a learning community which engages all students regardless of financial barriers. If you need financial assistance to access any district programs, please contact your school's family advocate (elementary) or your student’s counselor (secondary).
-
ሾርላይን የትምህርትቤት ወረዳ የፋይናንስ ችግር ቢኖርም ሁሉንም ተማሪዎች አሳታፊ የሆነ የትምህረት ማህበረሰብ ለማቅረብ ቁርጠኛ ነው። ማንኛውንም የወረዳ ዲስትሪክት ፕሮግራሞች ለማግኘት ምንም አይነት የፋይናንስ ችግር ያለ ከሆነ እባክዎ የትምህርት ቤት ቤተሰብ ድጋፍ አድራጊዎትን (አንደኛ ደረጃ) ወይም የተማሪ አማካሪዎን (ሁለተኛ ደረጃ) ያግኙ።